ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ለሌሎች የታለመ ተንኮል፣ ዘግይቶም ቢሆን በራስ ላይ ይደርሳል።