ሴፖ ማሲሌላ

የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ተጫዋች


ፒተር ሴፖ ማሲሌላ (ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማካቢ ሃይፋ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በተከላካይነት ይጫወታል።

ሴፖ ማሲሌላ

ሙሉ ስም ፒተር ሴፖ ማሲሌላ
የትውልድ ቀን ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ዊትባንክደቡብ አፍሪካ
ቁመት 175 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2003-2007 እ.ኤ.አ. ቤኖኒ ፕሪሚየር ዩናይትድ 89 (9)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ማካቢ ሃይፋ 97 (2)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2006 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 32 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።