ሴት ያመጣው ጠብ አይበርድምአማርኛ ምሳሌ ነው።

በሴት ምክንያት የተፈጠረ ጥል አስቸጋሪ መሆኑን ያሳያል።