ሴትና ዶሮ ሳይጣላ አይውልምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሴቶች መጣላት ተፈጥሯቸው ግድ ይላቸዋል ከሚል ኋላ ቀር አስተሳሰብ የመጣ።