ሳጥናኤል
ሳጥናኤል ከመሰይጠኑ በፊት የሚጠራበት ስያሜ ሲሆን ትርጉሙም ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚያቀርብ ማለት ነው ሳጥናኤል መላእክት ሲፈጠሩ ማን ፈጠረን ሲሉ ሳጥናኤል እኔ ነኝ የፈጠርኳችሁ ብሎ ያሳተቸው እርኩስ መልአክ ነው ወድ ምድርም ሲወድቅ አንድ መቋቋም የማይችለው ነገር ገጠመው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሳጥናኤል ራሱን ወደ አውሬ በመቀየር ከሚካኤል እና ከሰራዊቱ ጋር ገጠመ ሳጥናኤልም ሊቋቋመው አልቻለም ተሸነፈ በገሃነም ታሰረ