ሳቂልኝ በ፲፱፻፺፱ የወጣ የፀሐይ ዮሐንስ አልበም ነው። ፀሐይ ዮሐንስ አልበሙ ለዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ እንዲሆን አድርጓል።

ሳቂልኝ
ፀሐይ ዮሐንስ አልበም
የተለቀቀበት ቀን {፲፱፻፺፱ ዓ.ም.
ቋንቋ አማርኛ

የዘፈኖች ዝርዝር

ለማስተካከል
የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትግጥምዜማ
1. «ጎመን በጤና» ተስፋዬ ማሞ ነዋይተስፋዬ ማሞ ነዋይ
2. «በያ» መሰለ ጌታሁንአማኑኤል ይልማ
3. «ብሌን» መሰለ ጌታሁንሞገስ ተካ
4. «ቢአናው ባይ» ዘውዱ በቀለዘውዱ በቀለ
5. «ሩቅ አይደለም» ሀብታሙ ቦጋለሀብታሙ ቦጋለ፣ ሞገስ ተካ
6. «ብቻ ነይ እንጂ» ሀብታሙ ቦጋለሞገስ ተካ
7. «ወሬ ጠላሁ» ተስፋዬ ማሞ ነዋይተስፋዬ ማሞ ነዋይ
8. «አንድ በይኝ» መሰለ ጌታሁንአማኑኤል ይልማ
9. «ማን ልበልሽ?» ግርማቸው ታደሰአህመድ ተሾመ
10. «ማታ ማታ» መሰለ ጌታሁንአሰፋ ማሞ
11. «ንምታዬ» ፍፁም ዘሚካኤልፍፁም ዘሚካኤል
12. «ሳቂልኝ» ሞገስ ተካሞገስ ተካ
13. «ሰሞኑን» ሀብታሙ ቦጋለሀብታሙ ቦጋለ፣ ሞገስ ተካ
14. «የዋህ ልቤ» ሀብታሙ ቦጋለሞገስ ተካ
15. «አንዳንዴ» ሀብታሙ ቦጋለሀብታሙ ቦጋለ፣ ሞገስ ተካ


ቅንብር፦

  • አበጋዝ - 1፣ 3፣ 4፣ 6፣ 7፣ 9፣ 10፣ 12፣ 13፣ 14፣ 15
  • አማኑኤል ይልማ - 2፣ 8
  • አሸብር - 5
  • ፍፁም ዘሚካኤል - 11
  • የሲዲ ሽፋን