ሳምሰንግ
ሳምሰንግ አጠቃላይ ድርጅት ሳምሰንግ ግሩፕመቀመጫውን በ ሳምሰንግ ከተማ፣ ሶል፣ ደቡብ ኮሪያ ያደረገ አለም አቀፍ ድርጅት ነው። ሳምሰንግ የቃሉ አመጣጥ ከ ኮሪያ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም ሶስት ኮከቦች ማለት ነው።
ድርጅቱ በስሩ የሚተዳደሩ ሶስት ትልልቅ ኢንዱስትሪዎች ይገኛሉ። እነዚህም ፦ ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሳምሰንግ ኢንዱስትሪዎች እና ሳምሰንግ ሲ ኤንድ ቲ ናቸው። ድርጅቱ በአለማችን በ አጠቃላይ ገቢው መሪነቱን የያዘ ሲሆን አጠቃላይ ገቢው 173.4 ቢሊዮን የ አሜሪካን ዶላር ነው።
ደግሞ የአለማችን ግዙፉ የ ኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው።