ሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማ

ሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማአማርኛ ምሳሌ ነው።

ምከረው ምከረው አለዚያ መከራ ይምከረው ከሚባለው አባባል ጋር ይቀራረባል ነገር ግን ይህኛው የጉልበትን መጠቀም ይመክራል።