ሰነፍ በዓል ያበዛልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ላለመስራት ብዙ በዓል የሚያከበር ሰው ከሃይማኖተኝነት አንጻር ሳይሆን ከስንፍና አንጻር ነው።