ሰም ለበስ
ሰም ለበስ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።
ትርጉም
ለማስተካከል፡ በማር የተለወሰ መርዝ፣ ጥሩ የተናገሩ አስመስሎ መጥፎ ነገር ማስተላለፍ፣ ወይንም በልብ መጥፎ ነገር ይዞ ግን ያን ደብቆ ማሞካሸትና ጥሩ ነገር መናገር
ምሳሌ
ለማስተካከል- የአቶ በዛብህ ንግግር ሰም ለበስ ነው። ምንም አላምነውም።
ሰም ለበስ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።
፡ በማር የተለወሰ መርዝ፣ ጥሩ የተናገሩ አስመስሎ መጥፎ ነገር ማስተላለፍ፣ ወይንም በልብ መጥፎ ነገር ይዞ ግን ያን ደብቆ ማሞካሸትና ጥሩ ነገር መናገር