ሰማይ አትረስ ንጉስ አትክሰስ

ሰማይ አትረስ ንጉስ አትክሰስአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሁለቱም የማይቻሉ ናቸው ወይም የማይቻልን ነገር ለመግለጽ የሚጠቅም በዚያውም ነገስታት የነበራቸውን ፍጹም አምባገነን ስልጣን የሚያሳይ።