ሠማይ ከማንኛውም አካል አቅጣጫ ሊታይ የሚችል የከባቢ አየር ክፍል ነው። በተለያዩ ምክንያቶጭ የተነሳ በትክክል ለመግለፅ ያስቸግራል። በቀን የደማቅ ሰማያዊ ቀለም ያለው ሲሆን በምሽት ደግሞ በከዋክብት የታጀበ ጥቁር ቀለም ይኖረዋል።

ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ሰማይ ላይ ባሉ የደመና ቀዳዳዎች ብርሀን ሲያልፍ