ረኒር
(ከሬኒዬ የተዛወረ)
ረኒር ተራራ | |
---|---|
ረኒር ተራራ ከሳውርዶህ ከሚባለው የሽርሽር መንገድ | |
ከፍታ | 4,392 ሜ |
ሀገር ወይም ክልል | ዋሺንግተን ክፍለ ሐገር፣ ዩ.ኤስ.ኤ |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ካስኬድ |
አቀማመጥ | 46°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 121°45′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
የቶፖግራፊ ካርታ | USGS ረኒር ተራራ ምዕራብ |
አይነት | ቅይጥ ቮልካኖ |
የድንጋይ ዕድሜ | < 500,000 አመታት |
የመጨረሻ ፍንዳታ | 1854 እ.ኤ.አ. |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1870 እ.ኤ.አ. በሃዘርድ ስቲቨንስና ፒ.ቢ. ቫን ትራምፕ |
ቀላሉ መውጫ | የበረዶና የድንጋይ መውጫ ዘዴዎች በመጠቀም በዲሳፖይትመት ክሊቨር በሚባለው ስፍራ በኩል |
ረኒር ተራራ ፒርስ ካውንቲ፣ ዋሺንግተን የሚገኝ ስትራቶቮልካኖ ሲሆን ሲያትል በ87 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በዩናይትድ ስቴትስ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |