ሬቶርቲዮ (ካምፖ ዴ ኤንሜዲዮ)


ሬቶርቲዮ (እስፓንኛ፦ Retortillo) የእስፓንያ መንደር ነው። የጥንታዊ ከተማ ዩሊዮብሪጋ ፍርስራሽ ባካባቢው ይገኛል።

ሬቶርቲዮ
Retortillo
የሮማውያን ከተማ ዩሊዮብሪጋ ፍርስራሽ
ክፍላገር ካንታብሪያ
ከፍታ 912 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 107
ሬቶርቲዮ is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ሬቶርቲዮ

42°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 4°6′ ምዕራብ ኬንትሮስ