ራቬና (ጣልያንኛ፦ Ravenna) የጣልያን ከተማ ነው።

ራቬና
Ravenna
PiazzaDelPopolo01.jpg
ክፍላገር ኤሚሊያ-ሮማኛ
ከፍታ 4 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 159,385
ራቬና is located in Italy
{{{alt}}}
ራቬና

44°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ራቬና የተመሠረተው በያፌት ልጅ ቶቤል ነበረ። ቶቤል በመርከብ ደርሶ ሠርፈረኞችን በዚያ እንደ ተወ፣ ከዚያም የቶቤል ልጅ ሱብረስ ሌላ ከተማ በሚላኖ እንደ ሠራ በድሮ ጸሓፍት ተተርኳል።