ቀን ፳፩―፮―፪፼፲፩


        የ አብሮነታችን ጃኖ

ጦርነት በጉልበት ወነ በጥበብ የበላይነት መቀናጀት ነው

እስካውን የአሸናፊውን ገድል የተሸናፊውን በደል እንዘክራለን እንጂ አሸነሰፊው የከፋ በደል አድራሽ ባይወን ኖሮ ባላሸነፈ ነበር ብለን ምን ያእል አስተውለነው ይወን

አብዛኛው የጦርነት ታሪኮቻችን ወላፈኑ እርስ በእርስ አፋጅቶ ኤርትራን ጅቡቲን ሱማሌን ኬንያን ሱዳንን ለያይቶን የነበረ ቢወንም የጣሊያንን ግፍ የሚተርኩ ናቸው

ጎራ ከፍሎ ወገኔ: ጣሊያኑ ከነ ባንዳው ሰዶ አሜሪካኑን ከነ ጀሌው ቢያስነዳው ፈረንሳዩን ወደ ዳር አስወጥቶ አንግሊዙን ወደ መኃል ቢያስገባው /አንዱን ባንዱ የማዳከም እቅድ ነው/ ቢባልም መኃል ላይ የጦር ውድማ ከመወን ውጪ ታዲያ እኛ ምኑጋ ነበርን

ጦርነቱ በተቃራኒው ቢወን ኖሮ እኳን በደሉ ተቆጥሮ ለተሸናፊው አፍረት ለአሸናፊው ጀብድ የሚወን ዋንጫ በአሜረካኖች በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን የወነ መታሰቢያ አውልት ተብሎ ይቆም ነበር ለእንግሊዙም ለሶብየት እብረቱም ወ ዘ ተርፈ… እንዲው

ፈቅዶም ይውን ተገዶ በተገባበት የህዝበኝነት ጦርነቶች ድል ውስጥ የተገኙ የነፃነቶቹ ልዕል ኃዊነት ያልተጠበቀ በመወኑ ላንዱ ነጥቆ ለሌላው የሰጠ ነበር

ለየትኛውም ወገን በሞተው በቆሰለው ይበልጡንም በተጎዳው ሰላም ኃዊው ማህበረ ሰው አስተምሮት በማያዳግም ውናቴ የትኛውንም ጦርነትን የሚያወግዝ የብልፅግና አውልት ሊቆም ይገባል

ዛሬ ላይ በሕግ የበላይነት ልዕልናዋን አስጠብቃ የሰው ዘር ቀለም አሳብ ኃዊ ማንነት እና ሀገራትን ያልለየ ከፍተኛ ዲፕሎማሲ ቁጥር ያላት ሀገር ወና በመልማት ላይ ትገኛለች

የዓለም የመዋሀድ ኢደት የኢትዮጵያ ኃዊያን ህዝቦች የአብሮነት ጥልቅ ሚስጥር ነው

አንደኛው የሌላኛውን ምርጫ እና ፍላጎት በኔ አውቅልአለውኝ ጨቁኖ መያዝ ዓለም ከውጫሌው ውል ከአድዋው ጦርነት ዛሬም እየተማረ ይገኛል

ይህ በየትኛውም ወቅት ታሪኮቻቸው ስላልተዘከረላቸው መሪዎች እና ስለተዋደቁ ጀግኖች ጭምር ጦርነትን የሚያወግዝ ነፃሂ አውልት እንዲቆም መስተባበሪያ ነው