ራስ ወልደሚካኤል ሰለሞንመረብ ምላሽን ለመጨረሻ ጊዜ ያስተዳደሩ ያገሩ ዜጋ ናቸው። ወልደሚካኤል ሐማሴንን በፉክክር ካስተዳደሩት ሁለት ቤተሰቦች (ሃዘጋ እና ጸዓዘጋ) የሃዘጋ ባላባት ናቸው።

ራስ ወልደ ሚካኤል ሰለሞን


ደሞ ይዩ፡ የራስ ወልደሚካኤል ደብዳቤዎች

ማጣቀሻ ለማስተካከል