ሪጋ አስረካቢ የአስረካቢ ዓይነት ሲሆን፣ ከሌሎች አይነት አስረካቢዎች የሚለየው የማይቆራረጥ ወይንም የማይዘል በመሆኑ ነው። ማለትም፣ ግቤቱ በትንሹ ሲለወጥ፣ውጤቱም እንዲሁ በትንሹ ይለወጣል እንጂ አይዘለምም፣ ወይንም በብዙ አይለወጥም።
አንድ አስረካቢ f {\displaystyle f} ነጥብ x 0 {\displaystyle x_{0}} ላይ ሪጋ አስረካቢ ነው የሚባለው፡
አስረካቢ f {\displaystyle f} ነጥብ x 0 {\displaystyle x_{0}} , ላይ ሪጋ ነው ሚባለው፣ የሚከተለው ጥግ lim x → x 0 f ( x ) = f ( x 0 ) {\displaystyle \lim _{x\to x_{0}}f(x)=f(x_{0})} እውነት ሲሆን ነው።