ረጅም ልቦለድን ምንነት በቀላሉ እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ ያስቸግራል። የተለያዩ ምሁራን እንደየ እውቀታቸው፣ አመለካከታቸው እና ፍልስፍናቸው እንዲሁም እንደሚከተሉት ርዕዮተ አለም በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ብያኔዎችን ሰጥተዉታል።

      ረጅም ልቦለድ ከተሰጡት የተለያዩ ፍቾችን መሠረት በማድረግ የሚከተለዉን ሀሳብ ጠቅለል አርጎ ማቅረብ ይቻላል።
        'ረጅም ልቦለድ ብዛት ካላቸዉ ቃላትና ሀረጋት÷እንዲሁም አንድ አበይት ርዕስ ይዞ በዛ ርዕሰ  ስር  ሌሎች ንዑስ-አርዕስት በማካተት የፀሀፊዉን ልቦለዳዊ ስነ-ፅሁፍ  የሚቀርብበት የ ልቦለድ ዓይነት  ነዉ'በማለት በcherubseven (ኪሩቤል) ቀርቦል።