ሶስት ማእዘን ከሶስት ቀጥተኛ መስመርና ከ3 ማእዘናዊ ነጥቦች የሚሰራ ጂዎሜትሪ ምስል ነው።

የሶስ ማዕዘን ባህርያት ለማስተካከል

የሶስት ማዕዘን መጠነ ዙሪያ ስሌቶች ለማስተካከል

 
ሶስት ማዕዘን
 
የ3 ማእዘን ጎን ርዝመተኦች a, b ና c ሲሆኑ አንግሉ ደግሞ α, β ና γ ነው.
: 
 
 
 
 
 
 
 

የሶስት ማዕዘን መጠነ ስፋት ስሌቶች ለማስተካከል

 
 
: 

Area ሚለው ስፋትን ሲያመለክት፣ b የሚለው ማንኛውንም የ3 ማእዘን ጎን ሲሆን ፣ h ደግሞ ከዚህ ጎን እስከ በትይዩው ወዳለው ማእዘን በስትክክል የሚሳል ቁመትን ይመለከታል።

 
 
 
 
 

እዚህ ላይ   የ 3 ማዕዘኑ መጠነ ዙርያ ግማሽ እንደሆነ እናስተውል