ሥርዓት አልበኝነት
ሥርዓት አልበኝነት መንግስት ወይንም ሐገር የተባለ አደረጃጀት ጥቅም የለሽ፣ አላስፈላጊ እና ጎጅ ነው ብሎ የሚያምን የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ነው። ሥር ዓት አልበኞች ሁሉም መንግስታት እንዲፈርሱና በምትካቸው ሰዎች ያለምንም ጉብለት ወይም አስገዳጅ ኃይል :በራሳቸው ፈቃድ እየተሰባሰቡ የትብብር ማኅበረሰቦች እንዲመሰርቱ ይታገላሉ።
አናርኪስም በአውሮጳ አህጉር በ፳ኛ ክ.ዘ. ተመስርቶ ወደ ተቀረው ዓለም የተስፋፋ ንቅናቄ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |