ሥርዓተ ጉልትዓፄ ሠርፀ ድንግል እስከ ዓፄ ኢያሱ ድረስ የተጻፉትን የመሬት ክፍፍሎች የሚመዘግብ፣ በጊዜያቸው በግዕዝ የተመዘገብ መጽሐፍ ነው።

ከገጽ4 እስከ 6 - የዓፄ ሠርፀ ድንግል ሥርዓተ ጉልት
ገጽ 6 - የዓፄ ቀዳማዊ ኢያሱ ሥርዓተ ጉልት
ገጽ 17-21 የክብራን ገብርኤልን ሥርዓተ ጉልት መዝገብ ይዳስሳል