ሞፈር ረገጠአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም ለማስተካከል

እራሱን ቻለ። ከቤተሰብ ቁጥጥር ውጭ ሆነ።

ምሳሌ ለማስተካከል

ደበበ ዕድሜው 18 ሲሞላ ሞፈር ረገጠ።