ሞኝ ውሀ ሲወስደው ይስቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሞኝ እራሱን አያውቅም ስለዚህም እራሱ ላይ የሚፈጸምበትን በደልም ሆነ ጥሩ ነገር የመረዳት ችግር አለበት።