ሞንቴ አጊላ
ከተማ ውስጥ በቺሊ
ሞንቴ አጊላ በካብሬራ ወረዳ ውስጥ የምትገኘው፣ ከካብሬራ ከተማም 5 ኪሎሜትር[1][2]የምትርቀው የቺሌ አነስተኛ ከተማ ነው። በቀድሞው ራሞን ሞንቴ አጊላ-ፖልኩራ ባቡር መንገድ በኢንዱስትሪ እውቅና የተሰጠው ቦታ ነው። 6,574 ነዋሪዎችን ያጠቃልላል[3]።
ሥዕሎች
ለማስተካከል-
ዋና ካሬ።
-
የእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያ።
-
የእግር ኳስ ስታዲየም።
-
የባቡር ሐዲድ በአገልግሎት ላይ ፣ በከተማው የባቡር ጣቢያ ውስጥ።
የውጭ መያያዣዎች
ለማስተካከል- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2016-03-17. በ2017-12-30 የተወሰደ.
- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2018-06-14. በ2017-12-30 የተወሰደ.
- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2017-09-11. በ2017-12-30 የተወሰደ.