ሞንሬያል ዴ አሪዛ (እስፓንኛ፦ Monreal de Ariza) የእስፓንያ መንደር ነው። የጥንታዊ ከተማ አርኮብሪጋ ፍርስራሽ ባካባቢው ይገኛል።
41°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 2°06′ ምዕራብ ኬንትሮስ