ምከረው ምከረው እንቢ ካለህ መከራ ይምከረው

ምከረው ምከረው እንቢ ካለህ መከራ ይምከረውአማርኛ ምሳሌ ነው።

አንድን ሰው የሚቻለንን ያክል ብቻ እንድንመክር እና እምቢ ካል ግን በራሱ እንዲማር እንድንተወው የሚመክር ምሳሌ።
(ከችግር ይማር)