ምንም ቢጠም መንገድ ምንም ቢከፋ ዘመድ

ምንም ቢጠም መንገድ ምንም ቢከፋ ዘመድአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ደም ከውሃ ይወፍራል ከሚለው አባባል ጋር የሚሄድ። ዝምድና ቋንቋ ነው ከሚለው ጋር ግን ተቃራኒ አባባል።