ምነው ሸዋ ኢንተርንቴንመንት

ምነው ሸዋ ኢንተርንቴንመንት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ስቱድዮ ሲሆን እኤአ በ2007 ዓም የተመሰረተ ነው። ምነው ሸዋ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን መድረኮች በተለይ እንደ ዩቲዩብ የመሰለ መድረክ በስፋት የሙዚቃ ስራዎቹን ይለቃል።[1][2]

ዋቢ ምንጭ

ለማስተካከል
  1. ^ https://www.eventbrite.com/o/minew-shewa-entertainment-28142090255?form=MG0AV3
  2. ^ https://www.youtube.com/channel/UCCYbR92tg8ZVr34p0BFHbtw?form=MG0AV3