ምሥራቅ ቲሞርእስያ የሚገኝ አገር ነው። ነጻነቱን በ1994 ዓ.ም. አገኘ። ዋና ከተማው ዲሊ ነው።

የሚገኝበት ደሴት ቲሞር ስም ከመላይኛ ሲተረጎም ማለቱ «ምሥራቅ» ነው፤ ስለዚህ የሀገሩ ስም ትርጉም «ምሥራቅ ምሥራቅ» ሊባል ይችላል።