ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡ ውሀ ቢያንቅ በምን ይውጡ

ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡ ውሀ ቢያንቅ በምን ይውጡአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

አንድ የምንጠብቀው ነገር ተገላቢጦሽ ሆኖ ስናገኘው የቱን ያክል ግራ እንደሚያጋባ የሚያሳይ ምሳሌ።