ሜሉሓ በጥንት ከመስጴጦምያ ጋራ (በተለይ 2100-1900 ዓክልበ. ግድም በአካድዑር መንግሥት ዘመኖች) ንግድ በመርከቦች ያካኼደ ኣገር ነበር። ዛሬ ምናልባት ፓኪስታን በተባለ ኣገር አንደ ተገኘ (የኢንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ) ይታስባል።

ደግሞ ይዩ ለማስተካከል