መጓጓዝ ወይም በእንግሊዝኛው transportation ሲሆን የሰዎች እና የእቃዎች ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴ ነው። የመጓጓዣ መንገዶች የሚባሉት የአየር መጓጓዣ፣ የየብስ መጓጓዣ፣ የባህር መጓጓዣ፣ የባቡር መጓጓዣ፣ የገመድ መጓጓዣ፣ የቱቦ እና የጠፈር መጓጓዣን ያጠቃልላል።