ማገርግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የሚያገለግል የተስተካከለ እንጨት ነው። ይህ እንጨት በሚስማር ወይንም ሌላ ማያያዣ (ገመድ ሊሆን ይችላል) እየተያያዘ እንዲቆም ወይም እንዲጋደም ይደረጋል።