ማይክሮስኮፕ ምንድን ነው? ለማስተካከል

ማይክሮስኮኘ የሚለው ቃል ከሁለትየግሪክ ቃላት የተወሰደነው፡፡ እነሱም“ማይክሮ“ ማለት ጥቃቅን ነገሮች ማለት ሲሆን “ስኮፕ” ማለት ደግሞ ማሳየት ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ማይክሮስኮኘ ጥቃቅን ነገሮችን አጉልቶ ለማሳየት የሚረዳ መሣሪያ ነው፡፡[1]

  1. ^ የስምንተኛ ክፍል ባዮሎጂ የተማሪ መጽሐፍ