ማሽላ ሲያር ይስቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ማሽላ እያረረ ይስቃል። የንዴት ሳቅ የሚስቅን ሰው መግለጫ።