ማህበራዊ ሚዲያ
ማህበራዊ ሚድያ ጉዳት
ማኅበራዊ ሚዲያ ማለት ሰዎች በኢንተርኔት የሚገናኙበት ወይም የሚነጋገሩበት ድረ ገጽ ዘርፍ ነው። «ሚዲያ» ማለት ማኅደረ-መረጃ ወይም መረጃ ማሰራጫ ነው።
በአሁኑ ሰዓት ከሁሉ ዝነኛ ዓለም አቀፍ ማኅበራዊ ድረገጾች እንደ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ኢንስታግራም ወዘተ. ሲሆኑ ከዚህ በላይ በየቋንቋው ብዙ ሌሎች ድረገጾች ሊገኙ ይቻላል።
ውክፔድያ ደግሞ በማንም ሕዝብ ሊጠቀም ስለሚችል በማኅበራዊ ሚዲያ ሊከተት ይችላል።
- ደግሞ ይዩ፦ የመረጃ ኅብረተሰብ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |