ሚስቱን ገድሎ አማቱ ቤት ተሽሽገ

ሚስቱን ገድሎ አማቱ ቤት ተሽሽገአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

መጥፎ ስራን ሰርቶ እተጎዳው ሰው ስር የሚሸሽግን ሰው የሚገልጽ
  • (እጅ መስጠትን ያመለክታል)