ሚሪና በጥንታዊ ሚስያ (አዮሊያ) የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን በቱርክ አገር ያለው ፍርስራሽ ነው። ብዙ የአረመኔ ቅርሶችና ሐውልቶች ተገኝተውበታል።

ሚሪና
የከተማው ፍርስራሽ ያለበት ኮረብታ በስተጀርባ ይታያል
ሥፍራ
ሚሪና (ሚስያ) is located in ቱርክ
{{{alt}}}
ዘመናዊ አገር ቱርክ
ጥንታዊ አገር ሚስያ