ሙገር ሲሚንቶኦሮሚያኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው ወንጂ ስታዲየም ነው።

ሙገር ሲሚንቶ

ሙሉ ስም ሙገር ሲሚንቶ
ምሥረታ 1986 እ.ኤ.አ.
ስታዲየም ወንጂ ስታዲየም
ሊቀመንበር ገረመው ከበደ
ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ