የሙዝ ወገን
(ከሙዝ ተክል የተዛወረ)
የሙዝ ወገን (Musa) በሥነ ሕይወት ሊቃውንት የሙዝ ፍሬ አይነቶች የሚሰጡ ዕጽዋት ሁሉ ናቸው። በዚህ ወገን ውስጥ ሳባ ያህል ልዩ ልዩ አይነት ሙዝ የሚስጡ ዝርያዎች አሉ።
የሙዝ ወገን መጀመርያ በተፈጥሮ የተገኘው በኒው ጊኒ ደሴት ላይ እንደ ነበር ይታመናል። በዚያ በተፈጥሮ ፍሬውን የሚበሉት እንስሶች በተለይ የሌት ወፍና የዛፍ ካንጋሮ ናቸው። ከዚያ የሙዝ ተክሎች በሰው ልጅ አማካኝነት በጥንት ወደ ምዕራብ እንደ ተስፋፋ ይታመናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |