በቆሎ መጥበሻ ህጻናት በቆሎ በቀላሉና በቶሎ ለመጥበስ የሚጠቀሙበት ከቆርቆሮ፣ ሽቦና ገመድ የሚሰራ መሳሪያ ነው። ከስሩ የተቀደደው ቆርቆሮ ውስጥ የከሰል ፍም ክተቀመጠ በኋላ፣ በገመዱ በአየር ላይ ሲዞር ፍሙ በመጋል በቆሎውን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ይጠብሰዋል።