መገዘዝ ተራራ
መገዘዝ ተራራ በሰሜን ሸዋ ከደብረ ብርሃን-ደሴ መስመር ላይ የሚገኝ ትልቁ ተራራ ነው። በጣም ብርዳማ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
የማይረሳ ጊዜ በአሳግርት ቡልጋ። መገዘዝ ተራራ ከ3596 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ ይገኛል። ይህ ተራራ በጣልያን ወረራ ወቅት አጼ ሀይለስላሴ የሬድዮ መገናኛ በዚህ ተራራ ላይ አስተክለው ይጠቀሙ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል።