መብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ


መብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብአዲስ አበባኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ነው። ስታዲየሙ መብራት ኃይል ስታዲየም ነው።

መብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ

ሙሉ ስም የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ባለስልጣን የእግር ኳስ ክለብ
ምሥረታ 1962 እ.ኤ.አ.
ስታዲየም መብራት ኃይል ስታዲየም
ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ