መብረሪያ ስንቅ
መብረሪያ ስንቅ (እንግሊዝኛ፦ Jet pack /ጄት ፓክ/፣ ወይም Rocket pack /ሮኬት ፓክ/) በጀርባ ላይ ተነግትው አንድን ሰው በአየር ላይ ለማብረር የሚያገለግሉ መሳሪያወችን ያመላክታል። ብዙ ጊዜ ከነዚህ መሳሪያወች ውስጥ ፈትልኮ የሚወጣ እምቅ አየር ወይም አንድ አንድጊዜ ፈሳሽ ውሃ ሲሆን የዚህ ሃይል ተቃራኒ አንድን ሰው እንዲሳፈፍ ያደርጋል። መሳሪያው በ1920ዎቹ የሳይንስ ልቦለዶች የተነበየ ሲሆን በ1960ዎቹ ስራ ላይ ውሏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |