መልኳ ባያምር አመሏ ይመርአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ጥሩ አመል/ባህርይ ያላትን ሴት ተፈላጊነት ያስገነዝባል።