መለጠፊያ ውይይት:Taxobox
Latest comment: ከ16 ዓመታት በፊት by Elfalem in topic possible suggested Amharic equivalents
possible suggested Amharic equivalents
ለማስተካከልI don't know if there are established standard equivalents for these biology terms, but if not, these might be closest in meaning to the root words in Latin and Greek. Any suggestions welcome! ፈቃደ (ውይይት) 21:29, 29 ጁላይ 2008 (UTC)
- Taxonomy [< Greek taxis፣ ሥራዐት + nomos፣ ስም]
- Regnum = መንግሥት (ሥነ ሕይወት) - (እንስሳ፣ አትክልት፣ እንጉዳይ)
- Phylum = ስብሰባ (ሥነ ሕይወት)
- Classis = መደብ (ሥነ ሕይወት)
- Ordo = ክፍል (ሥነ ሕይወት)
- Familia = ቤተሠብ (ሥነ ሕይወት)
- Genus = ወገን (ሥነ ሕይወት)
- Species = አይነት (ሥነ ሕይወት)
binomial = [Greek bi- ሁለት + ስም፣ 'ባለ 2 ክፍል ስም'፣ 'ድርብ ስም'፣] = የሥነ ሕይወት አጠራር (ልምሳሌ Panthera leo)፤ ወይም የሳይንስ አጠራር ?
binomial authority = አጠራሩን የወስነው ሊቅ
- I think ሳይንሳዊ አጠራር sounds better than የሳይንስ አጠራር. But other than that, I agree with all of the above suggestions. Thanks! Elfalem 23:03, 29 ጁላይ 2008 (UTC)
ከ"Science & Technology Dictionary" (1996)
ለማስተካከል- Taxonomy = ሥርአተ ምደባ
- Kingdom = ስፍን
- Phylum = ክፍለስፍን
- Class = መደብ
- Order = ክፍለ-መደብ
- Family = ዘመድ
- Genus = ዝርያ
- Species = ብቸኛ ዝርያ
- binomial = ክሌሰም