መለጠፊያ:የኑሮ ዘዴ ምርጥ ጽሑፍ

ዶሮ ወጥ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
1 ዶሮ (ከ1 ኪሎ ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም ከሩብ የሚመዝን)
1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት
2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ካሮት 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት
6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይትል፤ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 ዝንጣፊ ሮዝሜሪ (የጥብስ ቅጠል)፤ 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ፤ 1 ሊትር ቺክን ስቶክ (ከዶሮ የተሠራ መረቅ)

አዘገጃጀት ቁጥር 2

ለማስተካከል

መጀምሪያ ሽንኩርት ደቆ ይከተፋል፣ ዶሮ ብልት ከወጣለት በሕዋላ በደንብ ይታጠባል፣ ዘይት ቂበ በርበሬ መከለሳ ቅመም ያስፈልጋል። ሽንኩርቱ ዘይት ሳይገባበት በደንብ ይቁላል ከዛ በርበረ አብሮ ከስንኩርቱ ጋር፣ እንደገና በደንብ ይታስል ከዛ ዘይት ይገባና ትንስ ከስንኩቱና ከበርበረው ጋር፣ ከተቁላላ በሕዋላ ዶሮው ይገባል በመቀጠል መከለሳ ቅመሙና በመጠኑ ዉህ፤ ጨምሮ የዶሮው ስጋ ሲበስል ከሳት ላይ ማውጣት። .....