መለጠፊያ:ተካ/አጠቃቀም
< መለጠፊያ:ተካ
ተካ የሚለው መለጠፊያ ሥነ ጽሑፍን ለማቃለልና ጊዜ ለመቆጠብ የሚረዳ መሳሪያ ነው። ሁለት ጥቅሞች አሉት፦
1. አንድ አንድ ጽንሰ ሐሳቦች በእንግሊዝኛ ስማቸው ይታወቁና በአማርኛ ምን እንዲባሉ ላይታወቅ ይችላል።
- ለምሳሌ፦
- Energy የአማርኛ ትርጉሙ ምንድን ነው ብለን ልንቸገር እንችላለን። ለዚህ ቃል ብሎ መዝገበ ቃላት ማገላበጡ ጊዜ አጥፊ ነው። ስለዚህ በቀላሉ
{{ተካ|energy }}
- ብለን ስንጽፍ እዋናው ጽሑፍ ላይ አቅም
በሚል ተተክቶ እናገኛለን።
- ያስተውሉ፡ ምንግጊዜም small letter ይጠቀሙ።
2. አሰልቺና ተደጋጋሚ የሆኑ ጽሑፎችን ለማቃለል ይረዳል።
- ለምሳሌ:
- ዓፄ የሚለውን ቃል ለመጻፍ 5 ቁልፎችን መጫን ያስፈልጋል። ከዚያ በተረፈ ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ (1426-1460) ብሎ ለመጻፍ ብዙ ስራ ይጠይቃል። ይህን ሁሉ ለማቃለል፣ በቀላሉ፦
{{ተካ|ዘርአ ያእቆብ }}
- ብለን ስንጽፍ እዋናው ጽሑፍ ላይ ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ( 1426 - 1460)
በሚል ተተክቶ እናገኘዋለን።
- መለጠፊያው ብዙ ቃላት ስሌሉት፣ አሰልቺና ተደጋጋሚ የሚመስለወን ሐረጎችና የአማርኛ ትርጉማቸው ብዙ የማይታወቁ ወይም አሻሚ የሚመስሉ ቃላትን እመለጠፊያው ይጨምሩ።