መለጠፊያ፡አዲስ አመት
አዲስ አመት ተፈጥሮም ጭምር የሚለወጥበት ነው፡፡
መስከረም፩፣ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በመስከረም ወር አዝመራው ያብባል፣ የደፈረሱ ወንዞች መጥራት ይጀምራሉ፣ አደይ አበባ ምድሪቱን ማልበስ ይጀምራል፣ የመስቀል ወፎች ከተደበቁበት ይወጣሉ፡፡
[1]ለዚህም ነው የኢትዮጵያ አዲስ አመት የብሩህ ተስፋ መጀመሪያ ተደርጎ የሚታሰበው፡፡